"የሰማነውን እንናገራለን ያየነውን አንመሰክራለን"
"ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል"
Wednesday, December 7, 2011
ብሂለ አበዉ
ብሂለ አበዉ
እግዚአብሔር
አይዘገይም
ቢዘገይም
ማንም
አይቀድመዉም
(
ዕን
፪፥፫
)
ጸጸት
ባለችበት
ኃጢአት
ምን
ትሠራለች
ትዕቢት
ባለችበት
ፍቅር
ምን
ትጠቅማለች
(
አባ
ኤሊያስ
)
ልብ
ካለህ
ትድናለህ
(
አባ
ዼሜን
)
ከትዕግስት
ጋር
የምትሆን
ትሕትና
ሥላሴን
ማየት
ታመጣለች
(
ማር
ይስሀቅ
)
ለድሀው
ልትመጸዉት
ብትወድ
ጥረህ
ግረህ
ካገኘኸዉ
መጽውት
(
ማርይስሀቅ
)
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment